MISSION STATMENT Mission (ተልዕኮ)
“To promote trade and investment by providing demand driven service to its members and by advocating for favorable business environment base on international best practices.”
“በዓለም ምርጥ ተሞክሮዎች ላይ በመመስረት አባላት በፍላጐት ላይ የተመረኮዙ አገልግሎቶችን በመስጠትና ለንግድ አመቺ ከባቢያዊ ሁኔታዎች እንዲፈጠሩ ተግቶ በመሥራት ንግድና ኢንቨስትመንትን ማሳደግ፡፡”
Vision Vision (ራዕይ)
“To be a world class chamber enabling members to be internationally competitive”
“አባላት በውጭ ገበያ ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያግዝ ዓለም-አቀፍ ደረጃ ያለው ምክር ቤት መሆን” |